Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሰዎች ስለ ሞተ ሰው ሰባት ቀን ያለቅሱለታል፤ ለሰነፍና ለኀጢአተኛ ግን በሕይወት ዘመኑ ሁሉ አልቅስለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ብርሃኑን ላጣው ለዚያ ለሞተ ሰው አልቅስ፤ አእምሮው ላጣው ለዚያ ለሞኝ ሰው አልቅስ። ለሞተውና ላረፈው ብዙ እንባ አታፍስ፤ የሞኝ ሕይወት ከሞት የከፋ ነውና። Ver Capítulo |