Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 21:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ድሃ በሚለምንበት ጊዜ አፉን እስከ ዦሮው ይከፍታል፤ ጩኸቱም ፈጥኖ ወደ እግዚአብሔር ይደርሳል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የደኃን ልመና እግዚአብሔር ፈጥኖ ይሰማል፤ የእርሱም ፍርድ ሳይዘገይ ይደርሳል። Ver Capítulo |