Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 21:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ለሰው በበር ተጠግቶ ማድመጥ አላዋቂነት ነው፤ በዐዋቂ ሰው ዘንድ ግን ይህን ነገር ማድረግ እጅግ አሳፋሪ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በበር አጠገብ ቆሞ ማዳመጥ የመጥፎ አስተዳደግ ምልክት ነው፤ አስተዋይ ሰው ግን ከቶውንም ይህን አያደርግም። Ver Capítulo |