Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 21:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከክፉ አውሬ እንደሚሸሽ እንዲሁ ከኀጢአት ሽሽ፥ ከአገኘችህ ግን አትለቅህም፤ ጥርሷ እንደ አንበሳ ጥርስ ነው፤ የሰውንም ነፍስ ታጠፋለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከእባብ እንደምትሸሽ እንዲሁ ከኃጢአት ሽሽ፤ ከተጠጋህ ይነድፍሃል፤ ንጉሦቹ እንደ አንበሳ ጥርሶች ናቸው። የሰውንም ሕይወት ያጠፋሉ። Ver Capítulo |