Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 21:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ልጄ ሆይ፥ የበደልኸው በደል የሳትኸውም ነገር ቢኖር፥ እንዳትደግም ተጠንቀቅ፥ ስለ ቀደመው ኀጢአትህም ንስሓ ግባ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ልጄ ሆይ ኃጢአት አድርገሃልን? ዳግመኛ አታድርግ፥ ስላለፈውም ስሕተትህ ይቅርታ ጠይቅ። Ver Capítulo |