Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 20:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እያወቀ ዝም የሚል ሰው አለ፥ ንግግር በማብዛትም ራሱን የሚያስጠላ ሰው አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ዝምተኛ ሰው እንደ ጥበበኛ ይቆጠራል፤ ብዙ በመናገሩ ደግሞ የሚጠላ ሰው አለ። Ver Capítulo |