Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 20:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በቃሉ ብልህ የሆነ ሰው ነገሩ ይሰማል፤ ብልህ ሰው መኳንንቱን ደስ ያሰኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ጥበበኛ የሚሻሻለው በቃላት ነው፤ ብልጥ ደግሞ በታላላቆች ዘንድ ተቀባይነት ያገኛል። Ver Capítulo |