Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 20:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በተቸገረ ጊዜ እግዚአብሔርን ወደ መፍራት የሚመለስ ሰው አለ፤ ሰውነቱም በመልካም ታርፋለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ማጣት ከኃጢአት የሚጠብቀው ሰው አለ፤ የሕሊና ጸጸትም ዕረፍት አይነሳውም። Ver Capítulo |