Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 20:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በአንደበትህ አድጦህ ከምትወድቅ፥ በምድር ላይ አድጦህ ብትወድቅ ይሻልሃል፤ እንዲሁ የክፉ ሰው አወዳደቅ ፈጥኖ ይመጣል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ምላስ ከሚያዳልጥ በመንገድ ዳር መውደቅ ይሻላል፤ ኃጢአተኞች ሳያስቡት የሚወድቁት እንዲሁ ነው። Ver Capítulo |