Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ሲራክ 20:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ጥቂት ቢሰ​ጥህ ብዙ እንደ ሰጠህ ይላ​ገ​ድ​ብ​ሃል፤ በአ​ን​ተም ላይ ነገ​ሩን ያበ​ዛል፤ የሰ​ጠ​ህ​ንም ይና​ገ​ር​ብህ ዘንድ በአ​ደ​ባ​ባይ ይዞ​ራል፤ ዛሬ ቢሰ​ጥህ ነገ ይከ​ፈ​ል​ሃል፥ እን​ዲህ ያለው ሰው የሚ​ያ​ስ​ጠላ ነው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ጥቂት ይሰጣል፤ ብዙ ይነቅፋል፤ እንደ አዋጅ ነጋሪ አፉን በሰፊው ይከፍታል። ዛሬ አበድሮ በነጋታው ክፍያን ይጠይቃል፤ እንዲህ ያለ ሰው በጣም የተጠላ ነው።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ሲራክ 20:15
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios