Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 20:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እየተቸገረ ራሱን የሚያኰራ አለ፤ ራሱን በማዋረዱም የሚከብር አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አንዳንድ ጊዜ ክብር ለውርደት ይዳርጋል፤ የተዋረዱም ሰዎች እራሳቸውን ያቀናሉ። Ver Capítulo |