Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 20:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ለበጎ ነገር ሳይሆን የሚገሥጽ ሰው አለ፤ ዐዋቂ ሆኖ ሳለም ዝም የሚል ሰው አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ያ ጊዜው የሚሰነዘር ተግሣጽ አለ፤ ዝምተኛ ሰው አለ፥ እርሱም ብልጥ ነው። Ver Capítulo |