Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 2:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ለሚጠራጠር ልቡና ወዮለት! ለጠማሞች እጆችም ወዮላቸው! ሥራው ሁለት ለሆነ፥ በሁለትም መንገድ ለሚሄድ ኀጢአተኛ ወዮለት! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ስንፍና ለሚያጠቃቸው ልቦችና፥ ብርታት ለሌላቸው እጆች ወዮላቸው፤ በሁለት መንገድ የሚሄድ ወላዋይ ኃጢአተኛ ወዮለት። Ver Capítulo |