Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 19:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ኀይሉ ቢደክም፥ በአንተም ላይ ክፉ ማድረግ ቢሳነው፥ ያስትህ ዘንድ መከራን በግድ ያመጣብሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እንከን የማይወጣለት፥ ነገር ግን ታማኝነት የጐደለው ኃጢአት አለ። በሌሎች የዋህነት በመጠቀምም የሚያተርፉ አሉ። Ver Capítulo |