Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 19:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 እየበደለ የሚራቀቅና የሚጠነቀቅ አለ፥ ለባልንጀራው የሚያደላ፥ ለወዳጁም ፍርድን የሚያቀና መስሎ ፍርድን የሚለውጥ ሰው አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በክፋት መካን ግን ጥበብ አይደለም፤ የኃጢአተኞች ምክር ጥንቃቄ የጎደለው ነው። Ver Capítulo |