Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 19:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የተወጋ ሰውም ጦሩን ከላዩ ይነቅል ዘንድ እንደሚቸኩል፥ አላዋቂ ሰው የሰማውን ቃል ያወጣ ዘንድ ይቸኩላል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በሞኝ ዘንድ የታወቀ ወሬ፥ በጭን ላይ እንደተሰካ ፍላጻ ነው። Ver Capítulo |