Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 18:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ኑሮ ከጧት እስከ ማታ ድረስ ትለዋወጣለችና፥ ሁሉም በእግዚአብሔር ዘንድ አንድ ጊዜ ፈጥኖ ይደረጋልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በጥጋብ ጊዜ የራብ ዘመንን አስታውስ፤ ሀብታምም ባትሆን ድኀነትንና ማጣትን አስብ። Ver Capítulo |