Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 18:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ንፉግ ልቡናውን ደስ ሳይለው ይሰጣል። ሰነፍም ይላገዳል አያመሰግንምም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በርግጥም መልካም ቃል ከታላቅ ስጦታ የተሻለ ነው፤ ቸር ሰው ግን ሁለቱንም ለመስጠት ዝግጁ ነው። Ver Capítulo |