Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 18:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ይቈጣል፥ ይገርፋል፥ ይቅር ይላል፥ እረኛም መንጋውን እንዲመልስ ይመልሳል። በተግሣጹ የሚታገሡትን፥ ሕጉንም የሚከተሉትን ሰዎች ይቅር ይላቸዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የሰው ርኀራኄ ለባልንጀራው ነው፤ እግዚአብሔር ግን ለፍጥረት ሁሉ ይራራል፥ ይገሥጻል፥ ያርማል፥ ያስተምራል፥ እረኛ መንጋውን እንደሚመልስ፥ እሱም ወደ መንገድ መልሶ ያገባል። Ver Capítulo |