Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 17:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ወደ እግዚአብሔር ተመለስ፥ ኀጢአትንም ተዋት በፊቱም ጸልይ፥ ለበደልህም ንስሓ ግባ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ወደ እግዚአብሔር ተመለስ፥ ኃጢአቶችህንም አውግዝ፥ በፊቱ ለምን፥ እሱንም አታስቀይመው። Ver Capítulo |