Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 17:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሥራቸውም ሁሉ በፊቱ እንደ ፀሐይ ነው፤ ዐይኖቹም ሁልጊዜ መንገዳቸውን ያያሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ሥራዎቻቸው ሁሉ በሱ ፊት እንደ ፀሐይ ግልጽ ናቸው፤ ዐይኖቹ ሁልጊዜ በባሕሪያቸው ላይ ያነጣጥራሉ። Ver Capítulo |