Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 16:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ዓለም ለዘለዓለም ጸንቶ ይኖር ዘንድ ሥራውን ሁሉ አዘጋጀ፥ ሠራዊታቸውንም በየወገናቸው አዘጋጀ፥ አይሠሩም፥ አይጠሙም፥ አይራቡምም፥ ሥራቸውም አይቋረጥም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ሥራዎቹን ለሁልጊዜ፥ ከመነሻ እስከ መጨረሻ ሐረጋቸው ድረስ ወስኗል፤ ረኃብና ድካም አያውቁም፤ ተግባራቸውንም አይዘነጉም። Ver Capítulo |