Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 16:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አእምሮ የሌለው ሰው እንዲህ ያስባል፤ ሰነፍና በደለኛ ሰውም ስንፍናን ያስባል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ደካማ አስተሳሰቦች ያለው ሰው፥ የማይረባ፥ ከትክክለኛው መንገድ የወጣ፥ በመሳሳቱ የማይቆጭ ሰው አመለካከት ይህን ይመስላል። Ver Capítulo |