Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 16:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እነሆ፥ ሰማይ፥ ከሰማያትም በላይ ያለ ሰማይ፥ ከሰማይም በታች ያለ ውቅያኖስ፥ ምድርም፥ በመዓት በጐበኛቸው ጊዜ ይህ ሁሉ ይነዋወጣል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሰማይ፥ ከሰማይም በላይ ያሉ ሰማያት፥ መሬትና እልም ያለ ጥልቀትም እርሱ በመጣ ጊዜ እንደሚንቀጠቀጡ ተመልከት። Ver Capítulo |