Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 16:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የሰውነቴስ ቍጥሯ በዓለም ሁሉ ምንድን ነው?” አትበል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 “ከእግዚአብሔር እሸሸጋለሁ፥ እዚያ ላይ ሆኖ ማን ያስታውሰኛል፤ ከብዙ ሰው መካከል እኔ አልለይም፤ በፍጥረትስ ዐይን ኢምንት አይደለሁምን?” አትበል Ver Capítulo |