Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 15:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የእግዚአብሔር ጥበቡ ታላቅ ነውና፥ ኀይሉም የጸና ነውና ሁሉን ያውቃል፥ ሁሉንም ያያል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የጌታ ጥበብ ሰፊ ነውና፥ እርሱ ኃያልና ሁሉን የሚያይ ነው። Ver Capítulo |