Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 15:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “ስለ እግዚአብሔር ብዬ ተከለከልሁ” አትበል፤ እርሱ የሚጠላውንም አታድርግ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሚጠላውን አይፈጥርምና ኃጢአት እንድሠራ ምክንያት የሆነኝ ጌታ ነው አትበል። Ver Capítulo |