Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 14:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሰውነቱን ከሚነፍግ ሰው የሚከፋ የለም፤ ለክፋቱም እርሱ ፍዳ ይሆነዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የገዛ ራሱን ከሚጐዳ ሰው የባሰ ክፉ አይገኝም፤ እነሆ የክፋቱን ዋጋ እንደዚሁ ያገኛል። Ver Capítulo |