Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 14:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሰውነቱን የሚነፍግ በገንዘቡም ደስ የማይለው ሰው፥ ለማን ይለግስ ዘንድ አለው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለገዛ ራሱ ክፉ የሆነ ማንን ይጠቅማል? የራሱ የሆነውን እንኳ አይደሰትበትም። Ver Capítulo |