Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 14:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሰውነቱን የሚነፍጋት ሰው ለሌላ ያከማቻል፥ ሌላ ሰው ግን በገንዘቡ ደስ ይለዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በመስቀንቀን ሃብት የሚያከማች ለሌሎች ያጠራቅማል፤ እነርሱም በእርሱ ሃብት ይንደላቀቃሉ። Ver Capítulo |