Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 14:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሰው ሁሉ እንደ ልብስ ያረጃል፥ ሞትን ትሞት ዘንድ የሕግ ትእዛዝ ተሠርትዋልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንደ ልብስ ሁሉ ሥጋም ያረጃል፤ ቋሚው ሕግ “ሁሉም ይሞታል” የሚለው ነው። Ver Capítulo |