Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 13:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከእርሱ ጋር ነገርን አታብዛ፤ በነገሩ ብዛት ይፈትንሃልና፤ ከአንተም ጋራ የሚሥቅ መስሎ ይመረምርሃልና በነገሩ ብዛት አትመነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እንደ አቻህ አትቅረበው፤ የቃላቱንም አወራረድ አትመን፤ ምክንያቱም ንግግሩ አንተን መፈተኛ ነው፤ በወዳጅነት ሽፋንም ይመዝንሃል። Ver Capítulo |