Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ሲራክ 12:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ለድሃ መል​ካም አድ​ርግ፥ ለክፉ ግን አት​ስጥ፤ እርሱ እን​ዳ​ይ​ወ​ስ​ድ​ብ​ህና በገ​ን​ዘ​ብህ ድል እን​ዳ​ያ​ደ​ር​ግህ እን​ጀ​ራ​ህን ከል​ክ​ለው፥ በጎ ነገር ስላ​ደ​ረ​ግ​ህ​ለት ፋንታ በእ​ርሱ ዘንድ ክፋ​ትን እጥፍ ሆና ታገ​ኛ​ታ​ለ​ህና።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ለትሑት ሰው ደግ አድርግ፥ ለክፉ ሰው ምንም አትስጥ፤ እንጀራም ከልክለው፥ ምንም አትስጠው፥ ከሰጠኸው ግን በአንተ ላይ ኃይል ያገኛል፤ ባደረግህለት ደግ ሥራ ሁሉ ዕጥፍ ክፋት ያደርግብሃል።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ሲራክ 12:5
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos