Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 12:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ጠላትህ በከንፈሩ ቃሉን ያጣፍጥልሃል፥ በልቡ ግን በጕድጓድ ውስጥ ይጥልህ ዘንድ ይመክራል። ጠላትህ በዐይኑ ያለቅስልሃል፥ ካሳተህ በኋላ ግን ከደምህ አይጠግብም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጠላት ንግግሩ ጣፋጭ ሊሆን ይችላል፤ ልቡ ደግሞ አንተን ወደ ጉድጓድ የሚጥልበት ውጥን ይዟል። የአዞ ዕንባ ሊያነባ ይችላል፤ አጋጣሚውን ካገኘ ግን የደም ጥሙ አይረካም። Ver Capítulo |