Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 11:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በልብስህ ጌጥ አትታበይ። በከበርህበትም ወራት ራስህን አታኵራ። የእግዚአብሔር ሥራው ልዩ፥ ጥበቡም ከሰው የተሰወረ ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሰዎች ሲያከብሩህ አትኩራ፤ የእግዚአብሔር ሥራዎች ድንቅ ነገር ግን ለሰዎች ድብቅ ናቸው። Ver Capítulo |