Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 11:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ተንኰለኛ ሰው በበጎ ፋንታ ክፉ ነገርን ይከፍልሃል፤ ሳይኖርብህ ነውርን ያወጣብሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ሁሌም ስለሚከታተልህ ደጉን ወደ ክፉ ይለውጣል፤ ድንቅ የሚሰኝለትንም ሥራ አቃቅር ያወጣለታል። Ver Capítulo |