Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 11:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 “የአገልግሎቴ ትርፍ ምንድን ነው? ከእንግዲህስ ወዲያ የማገኘው መልካም ነገር ምንድን ነው?” አትበል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 “ምን የሚቸግረኝ ነገር አለ? ለወደፊት ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልገኛል?” አትበል። Ver Capítulo |