Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 11:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የእግዚአብሔር ጸጋው ጻድቃንን ትጠብቃቸዋለች፤ ፈቃዱም ለዘለዓለም ደስ ታሰኛለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በእግዚአብሔር ለታመኑ ስጦታው አይነጥፍም፤ እርዳታውም ሁሌ ከእነርሱ ጋር ነው። Ver Capítulo |