Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 11:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 መልካምና ክፉ፥ ሕይወትና ሞት፤ ድህነትና ብልጽግና ከእግዚአብሔር ዘንድ ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጥሩና መጥፎ፤ ሕይወትና ሞት፤ ድኀነትና ሀብት ሁሉም ከእግዚአብሔር የሚገኙ ናቸው። Ver Capítulo |