Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 11:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ደክሞ ሳለም የማይለምን፥ ምንም ማድረግ ሳይችል የሚገዛ አለ፤ ምንም ቢጸና ፈጽሞ የሚቸገር አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አንዳንዶች እርዳታ የሚሹ ደካሞች ናቸው። ንብረት የሌላቸው እና በድኀነት የበለጸጉ ናቸው። እግዚአብሔርም ዐይኑን ወደ እነርሱ ይመልሳል። ከገቡበትም አዘቅት ያወጣቸዋል። Ver Capítulo |