Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 10:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ባልንጀራህን በሳተበት ሁሉ አትንቀፈው፥ በነቀፋህም ምንም ክፉ ነገር የምታደርግበት አይኑር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በባልንጀራህ ላይ በምንም ዓይነት በበደሉ ቂም አትያዝበት፥ በቁጣ ተነሣሥተህ ምንም ነገር አታድርግ። በበደሉ ቂም አትያዝበት፤ በቁጣ ተነሣሥተህ ምንም ነገር አታድርግ። Ver Capítulo |