Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 10:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ከሚዞርና ከሚመካ፥ ምግቡንም ከማያገኝ ሰው ይልቅ፥ የሚያርስና የሚቈፍር ይሻላል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ጠንክሮ በመሥራት ፍላጎቱን ማሟላት የቻለ፤ ላንዴ እንኳን የሚበላው ከሌለው ትምክህተኛ ይሻላል። Ver Capítulo |