Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 10:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ድሃውን ስለ ድህነቱ ይንቁት ዘንድ አይገባም፥ ኀጢአተኛውንም ሰው ስለ ባለጸግነቱ ያከብሩት ዘንድ አይገባም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ዕውቀት ያለውን ድሃ መስደብ ደግ አይደለም፤ ኃጢአተኛን ማክበር የተገባ አይደለም። Ver Capítulo |