Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 10:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ትዕቢት የኀጢአት መጀመሪያ ናት፤ በአጸናትም ሰው ላይ ርኵሰትን ታበዛበታለች፥ ስለዚህም እግዚአብሔር የትዕቢተኞችን ፍዳ ይገልጣል፥ ፈጽሞም ያጠፋቸዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የትዕቢት መጀመሪያው ኃጢአት በመሆኑ፥ በሱ የሚጸና አሰቃቂ ጥፋት ይመጣበታል፥ እግዚአብሔርም በነኝህ ሰዎች ላይ ያልታሰበ ቅጣትን ያወርዳል፥ ያጠፋቸውማል። Ver Capítulo |