Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 1:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ጊዜውን እስክታገኝ ድረስ ነገርህን ሰውር፤ ብዙ ሰዎችም ጥበብህን ይናገራሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ትዕግሥተኛ ሰው ትክክለኛው ጊዜ እስኪደርስ ሁሉንም ይችላል፤ በስተመጨረሻ ግን ደስታን ያገኛል። Ver Capítulo |