Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 1:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የጥበብ ዘውድዋ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰላምን ያመጣታል፥ ይፈውሳል፥ ያድናልም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የጥበብ አክሊልዋ ጌታን መፍራት ነው፤ እርሷም ሰላምና ጤና እንዲያብቡ ታደርጋለች። Ver Capítulo |