Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 1:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከሰዎችም ጋር የዓለምን መሠረት ፈጠረች፤ ከዘራቸውም ጋር ልትኖር ታመነች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በሰው ዘር ውስጥ ቤቷን መሥርታለች፤ የዘለዓለም መሠረትም ጥላለች፤ ከልጆቻቸው ጋር ታማኝ ሆና ትኖራለች፤ Ver Capítulo |