Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ በእናታቸው ማኅፀን ከምእመናን ጋር ተፈጠረች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የጥበብ መጀመሪያዋ ጌታን መፍራት ነው፤ ለታማኞች በእናታቸው ማሕፀን ከነሱ ጋር ተፈጥራለች። Ver Capítulo |