ሮሜ 3:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እንዲህማ ከሆነ እግዚአብሔር በዓለም እንደምን ይፈርዳል? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ከቶ አይሆንም! እንዲህ ቢሆንማ ኖሮ እግዚአብሔር በዓለም ላይ እንዴት ሊፈርድ ይችላል? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በጭራሽ! ያለበለዚያ እግዚአብሔር ዓለምን እንዴት ይፈርዳል? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ፈጽሞ አይደለም! እንዲህ ከሆነማ እግዚአብሔር በዓለም ላይ እንዴት ይፈርዳል? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እንዲህ አይሁን፤ እንዲህ ቢሆን እግዚአብሔር በዓለም እንዴት ይፈርዳል? Ver Capítulo |