ሮሜ 12:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ክፉውን በመልካም ሥራ ድል ንሣው እንጂ ክፉውን በክፉ ድል አትንሣው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ክፉን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ስለዚህ ክፉውን ነገር በመልካም ነገር አሸንፍ እንጂ በክፉ ነገር አትሸነፍ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ። Ver Capítulo |